ልዩ ልዩ ዜና

ኢትዮጵያዊቷ ማክዳ ሁሴን በአሜሪካ ትልቁን አለም አቀፍ የስነ-ፅሁፍ ውድድር አሸነፈች

ነዋሪነቷን በአሜሪካን ሃገር ያደረገችውና በኦቲዝም ላይ ከፍተኛ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በመስራት የምትታወቀው ማክዳ ሁሴን በሃገረ አሜሪካ የተካሄደውን አለም አቀፍ የስነ-ፅሁፍ ሽልማት ተሸላሚ ሆናለች።በAUTHORS READING በተዘጋጀው ስምንተኛው አለም አቀፍ የሰነ-ፅሁፍ ውድድር ላይ በማክዳ ሁሴን አርሺ...

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት እንዲኖራቸው የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ለምክር ቤት ተላለፈ

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣው ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ፀደቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በረቂቅ አዋጁ ላይ ባደረገው ውይይት፣ ይህ አዲስ አሠራር የዜጎችን የመሬት...

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2026 አሸናፊዎች ቅዳሜ ሚያዚያ 25/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ...

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአለም ላይ ያሉ የስደተኞች ቁጥር የሚያሳየዉ “ሁከት የዘመናችን መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ነዉ” ብሏል

የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በአለም ላይ እየጨመረ በመጣዉ በስደተኞች ቁጥር በኩል ወቅታዊ መረጃን በዛሬዉ እለት በሰጠበት ወቅት ነዉ ይህንን ያለዉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ለፀጥታው ምክር ቤት ሁኔታዉን ሲገልጹ፤"ሁከት የዘመናችን ዋነኛ...

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵዊያን ሰራተኞች የኑሮ ሁኔታ፤ አሁንም አሳሳቢነቱ ቀጥሏል

ኮንፌዴሬሽኑ በመጪው ሀሙስ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ136ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን የሰራተኞች ቀንን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ኢሰማኮ በመግለጫውም የዋጋ ግሽበት የደመወዝ ተከፋዩን የመግዛት አቅም በእጅጉ እንዳዳከመው ነውም ብሏል፡፡ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እስካሁን አለመወሰኑን ያስታወሰው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች