ልዩ ልዩ ዜና

ትራምፕ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለሀማስ አስተላልፈዋል ትራምፕ የመጨረሻ ባሉት ማስጠንቀቂያ ታገቾች በፍጥነት ካልተለቀቁ ሁሉም የሃማስ አባል ወደ መቃብር ይወርዳል ሲሉ ዝተዋል ሃማስ ጋዛን ለቆ እንዲወጣም አሳስበዋል፡፡ እስራኤል በበኩሏ 2025 አመት የጦርነት አመት እንዲሆን መወሰኗን የጦር አዛዡ አስታዉቀዋል፡፡...

ባለስልጣኑ 'በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ የዝሆኖች ቁጥር አነስተኛ ሆኗል' የሚለው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን በቆጠራ አረጋግጫለሁ አለ በኢትዮጵያ ትልቁ የዝሆኖች መጠለያ በሆነው እና በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በሚገኘው የባቢሌ ፓርክ፤ "የዝሆኖች ቁጥር አነስተኛ ሆኗል" በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ...

የአል-ነጃሺ መስጅድ ቅርስ ጥገና በመጋቢት ወር ይጠናቀቃል ተባለ። መስከረም ወር ላይ  የቅርሱ የእድሳት ስራዉ የተጀመረ ሲሆን  ከ 90 በመቶ ስራዉ መጠናቀቅ መቻሉን ሰምተናል። ከመስከረም ወር አንስቶ የቅርሱ ጥገና ለማስጀመር ጥረቶች ሲደረጉ መቆየታቸውን የገለፁት የትግራይ ቱሪዝም ቢሮ...

የኢንጂነር ታደለ ብጡል የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ

ኢንጂነር ታደለ ብጡል የባንክ ባለሙያ፣ ሲቪል መሀንዲስ እና ደራሲ ሲኾኑ፣ ማራዥት እና ሦስትዮሽ የተሰኙ የግጥም መድብሎች እንዲሁም የክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል፣ የሀኪም ወርቅነህ እሸቴ፣ የአፄ ቴዎድሮስ እና የልዑል አለማሁ ቴዎድሮስን ግለ ታሪኮች ፅፈዋል። የአማርኛ...

ካናል ፕላስ ከታህሣሥ 22 ጀምሮ ስርጭቱን እንደሚያቋርጥ አስታወቀ

የፈረንሳዩ ሳተላይት ቴሌቪዥን ቻናል ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ ከታህሣሥ 22/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ ስርጭቱን እንደሚያቋርጥ አስታወቀ። ካናል ፕላስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ "የፕሮግራም ስርጭታችንን ታህሳስ 22 2017 ስለምናቋርጥ የደንበኝነት እድሳት እስከ ጥቅምት 21/2017 ድረስ ይቆያል" ብሏል። በተጨማሪም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች