ብዝሃ ሃይማኖት

ለአንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳም ገቢ ማሰባሰቢያ ሊካሄድ ነው

ለአንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳም የመነኮሳት ማረፊያ ሁለት የባለ 2B+G+5 ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት የገቢ ማሰባሰቢያ ሊካሄድ መሆኑን የገዳሙ አባቶች በዛሬው እለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል:: ለዚህም የመነኮሳት ማረፊያ ሁለት የባለ 2B+G+5 ህንፃዎች...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የጣልያን አምባሳደር ሆነው የተሾሙትን አነጋገሩ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በኢትዮጵያ አዲሱ የኢጣልያ  አምባሳደር ሴም ፋብሪዚ  በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።።                                                 በውይይቱ ወቅት ቅዱስ...

‹‹… ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ፤››

ዝክረ መምህር ዘላለም ወንድሙ/ወልደሰማዕት!! ‹‹… ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን አገልግሎት እርሱም የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌልን መመስከር እፈጽም ዘንድ ነፍሴን በእኔ ዘንድ እንደማትከብር እንደ ከንቱ ነገር እቆጥራለሁ፤››(የሐዋርያት ሥራ ፳፤፳፬)፤ መምህር ዘላለም በአዲስ አበባ ከተማ አዘወትሮ ከሚያገግልባቸው...

የመምህር ዘለዓለም የቀብር ሽኝት በመስቀል ዐደባባይ ይደረጋል

የመምህር ዘለዓለም ወንድሙ የአሸኛኘትና የስንብት መርሐ ግብርን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫው "እመኒ ሐየውነ ወእመኒ ሞትነ ለእግዚአብሔር ንሕነ።""እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።" ሮሜ 14÷8ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ እንዳለ በሕይወቱ ዘመን ሁሉ በክርስቶስ ኖሮ...

“ልጃችን መምህር ዘለዓለም ወንደሙ ያለዋጋ_የተቀበለውን የእግዚአብሔር ቃል ለምእመናን በማስተማር አደራውን በሚገባ ተወጥቷል”

“መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሐዱ አምላክአሜን !!‹‹ወነአምር ከመ ለእመሂ ተነሥተ ቤተ ማኅደርነ ዘበምድር ዘውእቱ ሥጋ ብነ ሕንጻ በኀበ እግዚአብሔር በሰማያት ዘኢገብሮ እደሰብእ፡-በምድር ያለው ማደሪያ ቤታችን ቢፈርስም በሰማይ በእግዚአብሔር ዘንድ የሰው እጅ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች