ትምህርት

ትምህርት ከንግድ እና ቢዝነስ ጠባይ ይላቀቅ፣ ትምህርት ፈፅሞ ንግድ አይደለም

በእርግጥ በኢትዮጵያ #ትምህርት ንግድ ነው፤ ለዚያውም የተጧጧፈ የቢዝነስ ስራ ነው ይባላል። በተለይ የግል ተማሪ ቤቶች የንግድ ፈቃድ አውጥተው ወይም ከአምራችና አገልግሎት አቅራቢ ፈቃድ ጋር አጣምረው የሚሰሩት እንደሆነ ይሰማል። ታዲያ ትምህርት የማህበረሰብ አገልግሎት መሆን ሲገባው እንዴት ወደ...

የመንግሥት ሹመኛ ለክብር ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ ወጣ

በትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ተፈርሞ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተመራው አዲሱ መመሪያ፤ በቅርብ ጊዜ የተመሰረቱ የትምህርት ተቋማት የክብር ዶክትሬት እንዳይሰጡ ይከለክላል፡፡ በመመሪያው ክፍል ሁለት ላይ የክብር ዶክትሬት የሚሰጡ ከፍተኛ የትምህርት...

ምክር ለ2018 ተፈታኞች

Entrance tricks በዋናነት የተከፈተው እንዲሁ short አድርጎ ለማስተማር ብቻ ሳይሆን የማታውቋቸውን ሚስጥሮች እና ቴክኒኮች በተለይ የክፍል አስተማሪዎች የማይነግሯችሁን ነገሮች ለመንገር ነው ። ከዛሬ ነሀሴ 1 ጀምረን  አንዳንድ ነገሮችን እንላችኋለን ። 🦋እቅድ አውጡ ;- ሙሉ...

ለ2018 የትምህርት ዘመን የመማርያ ደብተር ስርጭት እየተደረገ መሆኑ ተነገረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች መማሪያ የሚውሉ የመማሪያ ደብተሮች ስርጭት እያከናወነ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ሳምሶን መለሰ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት በ90 ቀናት...

“ሰከላ” የተሰኘ የትምህርት ተቋማት ዲጂታል መተግበሪያ ይፋ ኾነ

የትምህርት ተቋማት ወደ ዲጂታል አሰራር በሚያደርጉት ጉዞ የሚያስፈልጋቸውን ዘመኑን ያማከለ መተግበሪያዎች የያዘ ሰከላ "sekela Sims (school information management system)" የተሰኘ የትምህርት መተግበሪያ በዛሬው እለት በሰፕኢድ ኃ/የተ/የግ/ድርጅት እና BRDGE-ኢትዮጵያ ይፋ ሆኗል ሰክላ የመማር ማስተማር ሂደትን ሙሉ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች