ትምህርት

የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ ተገኘ

የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ መገኘቱን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2017 የበጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበቡት ወቅት እንደተናገሩት...

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 3 ዓመታት በግጭት ከወደሙ 374 ትምህርት ቤቶች አንዱም ተመልሶ አልተሰራም

ጥያቄው የተነሳው የትምህርት ሚኒስቴር የዘጠኝ ወር የስራ ክንውን ሪፖርቱን ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በአፋር ክልል ከወደሙ ከ300 በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ መልሶ መገንባት የቻለው 4 ብቻ መሆኑ...

ለ150 ሺህ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በበየነ መረብ ይሰጣል

ለ150ሺህ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ከፍል ፈተናን በበየነ መረብ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለፁ። በዘንድሮው ዓመት 150ሺህ ተማሪዎች በበየነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው ብለዋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ 3 ሺህ 222...

ከ7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን በዛሬው ዕለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርቱን አቅርቧል፡፡ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸሙ በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ የቀረበ ሲሆን፤ በዚህም በተያዘው የ2017 የትምህርት ዘመን 26,789,407 ተማሪዎች ተመዝግበው...

የቀድሞ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ በመሆን ተሾሙ

የቀድሞ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕ/ር ክንደያ ገብረህይወት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ በመሆን መሾማቸው ተሰምቷል፡፡ ከሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወትን በትምህርት ሚኒስቴር የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትሩ መሾማቸው ተገልጿል። ፕሮፌሰር ክንደያ ከ2005...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች