ትምህርት

ንቃቃት የበዛው የትምህርት ገበታ!

ሀገራችን እንከን የበዛው የትምህርት ሥርዓትን ስትከተል ረዘም ያሉ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ አንዴ በጦርነት ሌላ ጊዜ ደግሞ በመሠረተ ልማት እጥረትም የሀገራችን የትምህርት ሥርዓት ተፈትኖ ቆይቷል፡፡ የለውጡ መንግሥት ወደ አመራር በመጣ ማግሥት በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ አዲስ...

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ...

የትምህርት ሥርዓታችን እና አሁናዊ ገጹ

መንደርደሪያ ትምህርት በዓለም ላይ በየዘርፉ የሠለጠነ የሰው ኃይል በማቅረብ በኩል ትልቅ ሚና ካላቸው ዘርፎች መካከል ዋነኛው ነው፡፡ የሀገራት እድገት የሚወሰነውም በዚሁ የተማረ ኃይል ለሀገሩ በሚሰጠው ሁለገብ ግልጋሎት ላይ ተመሥርቶ ነው፡፡ በእውቀት የበለጸገ ዜጋ እስከሌለ ድረስ...

ናሚቢያ ትምህርት በነፃ እንዲሰጥ ተወሰነ !

የሀገሪቱ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ  ከ2026 በሃገሪቱ ባሉ በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ተቋማት  ዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ትምህር በነፃ እንዲሰጥ ተወሰነ ። ፕሬዘዳንቷ ሀሙስ ማምሻውን ባደረጉት ንግግር ሀገሪቱ የሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክ ኮሌጆች “ምንም የምዝገባ ...

የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው 

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች