Featured

ንግድ ባንክ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ክፍያ ፈፀመ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየጊዜው ለደንበኞቹ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ በማቅረብ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ለማስተናገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው። በዚህም መሰረት ነሐሴ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ለባንኩ የቀረቡ የውጭ ምንዛሪ የደንበኞቻችን ማመልከቻዎችን ሁሉንም በማጽደቅ የ420.4...

ዳይመንድ ሊግ በጉዳፍ ፀጋይ አሸናፊነት ተጠናቋል

የዋንዳ ዳይመንድ ሊግ ከአንድ ወር ያላነሰ የእረፍት ጊዜ በኋላ ዛሬ ቅዳሜ ወደ ውድድር ሲመለስ ኢትዮጵያዊቷን ጀግና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይን በአሸናፊነት አንግሷል። የአለም አይኖች ሁሉ ያረፉበት የፖላንዷ ሲሌሲያ የ1500 ሜትር ዳይመንድ ሊግ፣ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 3:50:73...

ጋዜጠኞቹ ያሉበት አይታወቅም

በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በመስራት ከ30 አመት በላይ ልምድ ያካበተው ጋዜጠኛ አብዱል ሰመድ መሀመድ በአዲስ አበባ ከመንገድ ላይ ታፍኖ መወሰዱን ቤተሰቦቹ ገለፁ፡፡ ጋዜጠኛው ሰኞ እለት ነሀሴ 5 ቀን 2017 ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በመኪና እንደተወሰደ ተገልጿል፡፡ ቤተሰቦቹ ከዚያን...

“ስምምነት ላይ አልተደረሰም ግን ተስፋ ሰጪ ነው” ፑቲንና ትራምፕ

አለም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የፑቲንና የትራምፕ ውይይት ያለ ስምምነት ቢጠናቀቅም  ተስፋ ሰጪ እንደነበር መሪዎቹ ገልጸዋል ። ትራምፕ ከፑቲን ጋር የካሄዱትን የመሪዎች ስብሰባ ከ0 እስከ 10 ባለው ሚዛን "አስር" እንደሚሰጡት ተናግረዋልትራምፕ ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ከፍተኛ መሻሻል...

በጥቁር በረንዳ እና በመደበኛ ያለው የውጪ ምንዛሪ ልዩነት መስፋት እና መጥበብ ለምን ባህሪው ሆነ?

የሆነው ሆኖ በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር አለመቀረፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ካልተፈቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ለውጥ ስጋት አለው ሲባል ምን ማለት ነው? የሆነው ሆኖ የአለም የገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያ የፀጥታ ችግሮች አለመፈታቱ፣ በትይዩ ገበያውና በመደበኛው የምንዛሪ ዋጋ መካከል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች