Featured

በአክሱም ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ፈተና አልተፈተኑም

በትግራይ ክልልል ማእከላዊ ዞን አክሱም ከተማ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሂጃብ ጋር በተያያዘ እንዳይፈተኑ ተደረጉ፡፡ ተማሪዎቹ ከዚህ በፊት በሂጃብ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነው መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ለ8 ወራት ያህል ከትምህርት ተገልለው የቆዩትን እነዚህን...

ጋዛ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ጋዜጠኛን ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ

የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ ሰርጥ ባደረሱት ተከታታይ ጥቃቶች ቢያንስ 95 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ። ጥቃቱ በጋዛ ሰርጥ  በሚገኝ አንድ ካፌ፣ ትምህርት ቤት እና የምግብ ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የተሰነዘሩ ሲሆን ቢያንስ 95 ሰዎች መሞታቸው  ነው የተገለጸው ። በተፈጸሙት ጥቃቶች...

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) አዳዲስ መርከቦችን ሊገዛ ነው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ እና ዳሽን ባንክ ግዢውን በጋራ ለመደጎም መስማማታቸው ተጠቁሟል ። የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) የአስር መርከቦች ባለቤት የመሆን ግቡን ለማሳካት በሚደረገው ጥረት፣ አዳዲስ መርከቦችን ለመግዛት ማቀዱን እና ለዚህም ከሀገር ውስጥ...

በህወሓት እና ሻዕቢያ መካከል የተፈጠረው ጥምረት በፌደራል መንግሥቱ መቋረጥ አለበት

በቅርቡ ህወሓትና ሻዕቢያ ጥመረት እየፈጠረ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ ይህ የሁለቱ አካላት ጥምረት በመንግሥት ጣልቃ ገብነት ሊቋረጥ ይገባል ሲሉ የቀድሞ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አሳስበዋል፡፡ የቀድሞዋ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፤...

አቶ ዓምዶም ገብረስላሴ የመድረክ ሊቀመንበር ሆኑ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) " ታሪካዊ " ሲል የጠራውን ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዶ አዲስ አመራር መምረጡን ይፋ አደረገ። " በሀገሪቱ ብቸኛው ቀዳሚ የብሔር ብሔረሰቦች የፖለቲካ ጥምረት " እንደሆነ የገለጸው መድረክ 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች