Uncategorized

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዲጂታል ሎተሪ ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እንደገለፀው ይህ ዘመናዊ ሎተሪ ከወረቀት ሎተሪ በተጨማሪ በዲጅታል መላ በሞባይል መተግበሪያ አማካኝነት ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ ነው ብሏል። በዲጂታል ሎተሪ ለረጅም ዓመታት በመፋቅ እድለኛ የሚያደርጉት የፈጣን እና የቢንጎ ሎተሪዎችም በዲጅታል መንገድ እንደተካተቱ ተገልጿል።ከሀምሳ ሚሊዮን...

የአፍሪካ ሕብረት በቅኝ ግዛት ካሳ ዙሪያ በአውሮፓ ሕብረት ላይ ጫና ሊያሳድር ይገባል ተባለ

በአፍሪካ ሕብረት የዲያስፖራ ጉዳዮች ክፍል ኃላፊ አንጄላ ናአ አፎሌ ኦዳይ ለአውሮፓ ሕብረት በአፍሪካ ላይ ለፈጸመው ቅኝ ግዛት እና ለአትላንቲክ የባሪያ ንግድ ካሳ እንዲከፍል ጫና ሊደረግበት እንደሚገባ ተናገሩ። ኃላፊው ለእንግሊዝ ሚዲያ በሰጡት መግለጫ በአውሮፓና በሌሎችም ቦታዎች...

ዳማሪዮስ ፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማሠልጠኛ ከፈተ

ዳማሪዮስ ፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዓለም አቀፍ ደረጃ በፋሽን፣ በስነ ዉበት (ሜካፕ)፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሴኩሪቲ እና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ሰልጣኞችን ለማሰልጠን ምዝገባ እንደጀመረ ይፋ አድርጓል። ዳማሪዮስ ተግባር ተኮር የሆኑ ስልጠናዎች  የሚሰጥ ሲሆን  ከመስከረም ጀምሮ በLevel...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች