Uncategorized

የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሻሻል እንዳሳየ ገለፀ

ሆስፒታሉ በፋርማሲ መስጫ አገልግሎት የመድሃኒት የመገኘት ምጣኔውን 80 በመቶ ያህል ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ገልፆል። ሆኖም የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን አስመልክቶ አሁን ላይ የሳይካትሪ መድሀኒቶች በተለያዩ ምክንያቶች መቅረብ አለመቻላቸዉን አስታዉቋል። የመሰረታዊ መድሀኒት ÷ የህይወት አድን መድሃኒት እንዲሁም የትሬሰር...

የትምህርት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር በትምህርት ዘርፉ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በዚሁ ጊዜ የትምህርት ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓትን ለማስተካከል የቅድሚያ ትኩረት ተሰጥቷቸው እየተሰሩ ያሉ የሪፎርም ሥራዎችን...

የአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ በ7 ወራት ከ2 ሺሕ 100 በላይ መዝገቦች ውሳኔ እንደተላለፈባቸው አስታወቀ በግል አቤቱታ እና በደንብ ጥሰት ክሶች ክርክር ላይ ከነበሩ ከ3 ሺሕ 8 መዝገቦች መካከል፤ 2 ሺሕ 115ቱ የፍርድ ውሳኔ እንደተላለፈባቸው የአዲስ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 7 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል

1. ሀገራዊ እና ማህበራዊ ፋይዳ ላላቸው የማኑፋክቸሪንግ እና ሌሎች ፕሮጀክቶች የሚውሉ የቦታ ጥያቄዎችን መርምሮ አፅድቋል:: 2. መደበኛ ያልሆነ የጎዳና ላይ ንግድን ሥርዓት ለማስያዝ ይረዳ ዘንድ የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ አፅድቋል:: 3. በምሽት የንግድ ቤቶች እና...

የፍቅር እስከ መቃብር ገፀባህርያት አውደርዕይ ዛሬ ለእይታ ይበቃል

በሠዓሊ ምዕራፍ ግሩም የተዘጋጀውና የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገፀባህርያት በሥዕል የሚገለጡበት "የደራሲው ሥዕል" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አውደርዕይ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ሐያት ሪጀንሲ ውስጥ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ ለእይታ እንደሚበቃ ኤቨንት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች