ምጣኔ ሀብት

አቶ ክቡር ገና የቴሊቪዥን Talkshow ይክፈቱልን!!

በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በተመለከተ በሶሻል ሚዲያ እና በፕሬስ የእርሳቸውን ያህል እየጻፈ ያለ ምሁር ያለ አይመስለኝም። አቶ ክቡር በንግዱ ውስጥ ካላቸው ተሳትፎ ባሻገር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት ተቋማት እና ኮንፈረንሶች እየተጋበዙ ኢኮኖሚን፣...

‹‹ከአጋምየተጠጋቁልቋልሲያለቅስይኖራል››

በክቡር ገና በሀገራችን ‹‹ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል ሲያለቅስ ይኖራል›› የሚል ምሳሊያዊ አነጋገር አለ፡፡ አጋም እሾሀማ ተክል ሲሆን ቁልቋል ደግሞ ለመወጋት የተመቸ ጠፍጣፋ ቅጠል መሰል አካል ያለው ተክል ነው፡፡ አጋሙ በጠንካራ እሾሁ ቁልቋሉን ሲወጋው ልክ ሕመሙ ያሰቃየው...

የማይዳሰሰው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት – የቁጥር ጨዋታ

በክቡር ገና የማያባራው ጦርነት የዋጋ ንረት እንቆቅልሽ ብድር - ግዙፉ ዝሆን የሀገር ውስጥ አመታዊ ጠቅላላ ምርት (GDP) - የተስፋ ዳቦ መላው ምንድነው? የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ኢትዮጵያ ባለፈው አመት 7.1 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት አስመዝግባለች ይለናል፡፡ ቁጥሩ ወረቀት ላይ ያስደንቃል፡፡ መንግሥትም...

የኢትዮጵያ በጀት ከውጭ ምንዛሪ ተመን ቅነሳ በኋላ

ኢኮኖሚያዊ ፈተናዎቹና የፖሊሲ አማራጮች በክቡር ገና በቅርቡ የጸደቀውን የ582 ቢሊየን ብር ተጨማሪ የፌደራል መንግሥት በጀትን ለጊዜው አቆይተን ሰኔ 27/2016 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ያጸደቀውን የ971.2 ቢሊዮን ብር በጀት ለርእሰ ጉዳያችን መነሻ አድርገን...

“  IMF፣ ብድር ለመስጠት ይህን አባልነት እንደ ቅድመ ሁኔታ ይጠቀምበታል ”  አቶ ክቡር ገና

ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ከ1996 ጀምሮ፣ ላለፉት 20 አመታት እየተደራደረች ትገኛለች፡፡ እስካሁን ድረስ ከተቋሙ ጋር አምስት ዙር ድርድሮች የተደረጉ ሲሆን፣ በተለይ በቅርቡ በስዊዘርላንድ፣ ጄኔቫ የተደረገው አምስተኛው ድርድር መልካም ውጤት የተገኘበት እንደሆነ የንግድና ቀጣናዊ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች