ሰሞነኛ

የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በተለያዩ ነገሮች ምሬት ውስጥ ናቸው

በአማራ ክልል ያለው እገታና የመንገድ ደኀንነች ሁኔታ ከሌሎች አካባቢዎች በተለየ መልኩ አስቸጋሪ መሆኑን የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። በእገታ፣ በትራፊኮችና በፓርኪንግ ዙሪያ ከፈጥኖ ደራሽ ኮሚሽነሮች፣ ከሚመለከታው የጸጥታ አካላት ሁሉ እየተነጋገሩ መሆኑን የገለጹት...

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክን አርማ (ሎጎ) ዲዛይን ያደረገው ማን እንደሆነ ያውቃሉ?

አቶ ናሥር ሐሰን ይባላሉ። አቶ ናሥር በቀድሞ ጊዜ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ም/ፕሬዝዳንት ነበሩ። አቶ ናሥር ሐሰን በአሁኑ ጊዜ ነዋሪነታቸው በአሜሪካ ነው። አቶ ናስር የባንኩ አርማ ሲሰራ የነበረውን ሂደት በተመለከተ ያላቸውን ትዝታ እንዲህ በማለት ተናግረዋል፤ የኢትዮጵያ ንግድ...

” ልጆች ስልክ ከያዙ ጥናታቸውን እስከጭራሹ እየረሱት ተቸገርን። ምን ብናደርግ ይሻላል ? ” – ወላጆች

" ወላጆች አልገባቸውም ገና ለልጆቻቸው ቦምብ ነው እያሳቀፉ ያሉት " - የሥነ ልቦና ባለሙያበተለይ በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ያሉ ልጆች ከማጥናት፣ ከመታዘዝ ይልቅ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎች ላይ በመቸከል በከፋ ሱስ እየተዘፈቁ፣ አልባሌ ነገር እየተለማመዱ መሆኑን...

“የትግራይ የሰላም ሃይልን” የትግራይ ኃይል አባላትና ወጣቶች  እንዲቀላቀሉት ጄ/ ፃድቃን ጠየቁ

" አራት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሁለት ነባር ወታደራዊ አመራሮች ' ምንቅስቓስ ደለይቲ ለውጢ ' (የለውጥ ፈላጊዎች እንቅስቃሴ) የሚባል ስብስብ ፈጥረናል ! " - ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ " ' ከኮር በላይ በሚሉ የሰራዊት አመራር ነን ' በሚሉ...

ምክር መስማት ማንን ይጎዳል?

ወንዝ ላይ አነስተኛ ዉኃ መከተርያም ሆነ ግድብ ሲሠራ ባለሙያዎች የወንዙን ተፋሰስ መጠን (Catchment area) በማጥናት እና ከሜትሪዮሎጂ መረጃ በማስላት ያልተጠበቀ ጎርፍ የሆነ ቀን ቢመጣ ማስተንፈሻ መንገዶችን አስቀድመው ያበጃሉ:: መስቀል አደባባይ አጠገብ እምብዛም ዉኃ በሌለው መሀል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች