ቅኝት

ብልጽግና እና የዐፄ ፋሲል ቤተ መንግሥት ፖለቲካ‼

ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ     የሀገርና የወገን የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች የአንድ ሀገር የቀደመ ትውልድ ሁለንተናዊ ገጽታና ማንነት ማሳያ መነጽሮች  ናቸው። በተለይም በዓለም አቀፍ የቅርስ ጥበቃ እውቅና የተሰጣቸው ቅርሶች ሀገርን ከማስተዋወቅ አልፈው የአንድን ሀገር ኢኮኖሚ ይደግፋሉ። ታሪኳ...

የሐውልቱ ምሥጢር!

ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ (ለንደን) በምኒልክ አደባባይ የታላቁ ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሀውልት ቆሞ ይገኛል። ሀውልቱ የአዲስ አበባ ከተማ ጉልላትና መለያ፣ የመላ አፍሪካውያን ኩራት መገለጫ የአድዋ ችቦዎች ዘመን ተሻጋሪ ምስክር በመሆኑ መዘክረ ዓድዋ ነው። ይህ...

ከመፈንቅለ ሲኖዶስ እስከ መፈንቅለ በዓለ አድዋ

መላከኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ መግቢያ የዳግማዊ አጼ ምኒልክ የክተት አዋጅ ከያዛቸው ቁምነገሮች መካከል አንደኛው ንጉሠ ነገሥቱ የመጣውን ጠላት የገለጹበት መንገድ ነው። በአጭሩ እንዲህ ይነበባል፡- "... አሁንም አገርን የሚያጠፋ ሃይማኖትን የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን የባህር በር አልፎ መጥቷል...

ሥውሩ ቤተክርስቲያን የማፍረስ ሴራ!

የጅምላ እሥር ያልበገረው ተጋድሎ ቀራንዮ ዳግም የተገለጠበት ስንክሳር  የኢትዮጵያ ቅድመ ጠላት ጣሊያን አንግባ ከመጣችው ኢትዮጵያን የማፍረስ ሥውር ሴራ አንዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ማፍረስ ነበር፡፡ ጣሊያን በወቅቱ ምንም እንኳን ይህን ዓላማዋን ማሳካት ባትችልም ማፍረስ የሚቻልበትን ስልትና...

ቅጥ ያጣው የሙስና ገመና!

ሳሙኤል የተሻወርቅ “ትበላለህ ግን አትጠግብም” ነበር ያለችው ሴትየዋ። መቸም እንዲህ ዐይነቱ በሽታ አይጣል ነው። ገፈታቸው ካንዲት እንጀራ በላይ ያስተናግድ ይመስል ያለ ልክ ያግበሰብሱና በአደባባይ መትፋት እና መተፋትን ባህል አደረጉት። በመጨረሻም እነሆ በልተው የማይጠግቡ ፣ ጠጥተውም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች