ተጋባዥ ፀሐፊ

አቶ ሙሼ ሰሙ ስለ ትምህርት ፓሊሲዉ ምን አሉ

ከአራት ዓመት በፊት ተግባር ላይ የዋለው የትምህርት ፓሊስ ከዓመት ወደ ዓመት "የድሃ ልጅን" ከከፍተኛ የትምህርት ስርዓት እያስወጣ የመካከለኛና ከፍተኛ ገቢ ያለውን "የሀብታም ልጅ" ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በስፋት የማስግባት እድል እየፈጠረ በመሆኑ "ማህበረሰባችን ተረጋግቶ...

ሁላችንም የምናውቀው ቀልድ!

አሌክስ አብርሃ ቻይናዊው ለኢትዮጵያዊት ሚስቱ "አሪፍ ምሳ ስሪልኝ " ብሎ ያመጣውን ጥቅል ነገር ያቀብላታል። የሚስት እናት በእንግድነት ሄደው ነበርና ያው እንደኢትዮጵያ አባወራ ስጋ በኪሎ ገዝቶ ይሆናል ብለው ቢከፍቱት …እንቁራሪት፣ ፌንጣ፣ በረሮ። መቸስ የሰው አገር ሰው...

እንሰሳ እንኳ ሲሞት ቆዳውን ትቶ ይሞታል ፣ እኛ ለትውልድ ምን ትተን እንሄድ ይሆን ? ከዮናስ ዘዉዱ

የእጅ አሻራችን ስለ እኛ እውነቱን ያናገራል ፡፡ አይዋሸም፡፡ የእግር አሻራችን ሰለ እኛ እውነቱን ይናገራል ፡፡ አይዋሸም፡፡የእናቴ እጆችን ስመለከተው አንዳንዱ ቆስላል፤ አንዳንዱ ጠቁራል ፡፡ አንዳንዱ ሻካራ ሆናል፡፡ብዙ ጊዜ ባዝሊን ትቀባዋለች፡፡ ይህ የእናቴ እጅ አሻራ ስለ...

ያለፉት ዐሥርት ዓመታት…

ትላንት ከረዥሙ እስሬ የተፈታሁበት ዐሥረኛ ዓመት መሆኑን ጋዜጠኛ ኤርምያስ በጋሻው አስታወሰኝ። ይህም ብዙ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ። ዞን ዘጠኝ ጭቆና የወለደው ንቅናቄ ነበር። ስንመሠርተው የጀመርነው ነገር ክብደት በቅጡ አልገባንም ነበር (መሰለኝ)። በደመ ነፍስ ጭቆናን እምቢ በማለት...

የግዕዝ ትምህርት ነገር ብዙ እያስተዛዘበን ነው!

ዳ/ር ሲሳይ መንግስቴ ሰሞኑን የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ የግዕዝ ቋንቋ ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ በትምህርትነት እንዲሰጥ መወሰኑን ተከትሎ አንዳንድ ወገኖች ይኸማ መሆን የለበትም በማለት እየተቃወሙ ይገኛሉ። በምክንያትነት የሚያነሱትም በዋነኛነት የግዕዝ ቋንቋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች