ከታሪክ ማህደር

ተመስገን ገብሬ … ከአንቂነት እስከ ስደት!

ዓይናለም ደበበ ካለፈው እትም የቀጠለ… አልፎ ተርፎም ከሀሰተኛ ከሳሾች ዘንድ በቆሙ፣ ለሀገር ፍቅርና ለወገን ክብር አንዳች እንኳ ሐሳብ በሌላቸው፣ ተንኮላቸው እንዲሰምር እንደናዝራዊ ሰው የተጎሳቆሉ በሚመስሉ 'የሃይማኖት ሰባኪያን' ተመስገንና ጓደኞቹ ተወነጀሉ። እነኚህ ሰባኪያን እነ ተመስገን የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን...

ተመስገን ገብሬ

ዓይናለም ደበበ ተመስገን ገብሬ በጎጃም ጠቅላይ ግዛት በደብረ ማርቆስ ከተማ ፍቅርና ሰላም ከሰፈነባት ፣ ቸርነትና ምህረት ከሞላባት አንዲት ደሳሳ ጎጆ ግንቦት 15 ቀን 1901 ዓ.ም ተወለደ። በዚያን ግዜ በነበረው ልማድ አንድ ህፃን በተወለደ በአራት ዓመት...

እቴጌ ተዋበች ዓሊ

ዓይናለም ደበበ እቴጌ መነን ጦራቸውን አሰልፈው መሐመድ ዓሊ ከተባለው የቱርክ የጦር መሪ ጋራ በድንበር አካባቢ በመፋለም ላይ እንዳሉ፣ የ 15 ዓመት እድሜ ላይ የነበሩት የልጅ ልጃቸው በጦርነቱ ላይ ተማርከው ተወሰዱ። በኋላ አፄ ቴዎድሮስ በሚል የንግሥና...

ዓድዋ የዓለም የጭቁን ሕዝብ ድል

ዓይናለም ደበበ በቁርጥ ቀን ልጅ፣ በንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ፍፁም ጀግንነትና ጥበብ የተመላበት የጦር አመራር እንዲሁም የሀገር ፍቅርን ታጥቀው፣ ፈጣሪን በልባቸው ሰንቀው ለሀገር ነፃነት ከጫፍ ጫፍ በተሰባሰቡ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አማካኝነት በታሪክ መዝገብ ላይ...

ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ማን ነበሩ?

አሥራት ወልደየስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደየስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ጽጌ ሰኔ 12 ቀን 1920 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ፡፡ የአሥራት አባት አቶ ወልደየስ አልታዬ በጸሓፊ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ-ስላሴ አስተዳደር ውስጥ በጸሃፊነትና በአስተዳደር ተግባር የተሰማሩ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች