ዜና

አንድ ሚልየን አራት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ ብር ለመቄዶኒያ ተበረከተ

በእንግሊዝ ሀገር ለንደን በተካሄደው የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኮንሰርት ላይ ከታዳሚዎች እና ከአስተባባሪዎች የተገኘውን 8,300 ፓውንድ (1,457,000.00 ብር) አዘጋጆቹ ለመቄዶኒያ ገቢ ማድረጋቸው ተገልጿል።

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና መመረጧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በተጀመረው 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በተካሄደው ምርጫ ነው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አዲስ ዋና ዳይሬክተር ሊሾምለት ነው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ካሉት ሰባት ምክትል ፕሬዝዳንቶች መካከል አንዱ የሆኑት ዶ/ር ሳምሶን መኮንን፤ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣንን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ በዕጩነት ቀረቡ። የአዲሱ ዋና ዳይሬክተር ሹመት ነገ ማክሰኞ ጥር 6፤ 2017 በሚካሄደው የፓርላማ መደበኛ...

ያየህይራድ አላምረው ( ያዩ ) አረፈ

ያዬ - ስልኩ ይጠራል - ግን አይነሳም። ቤተሰቦቹ ኦሎምፒያ አደባባይ የሚገኘው ፐርፕል ሕንጻ የኪራይ ቤቶች አስተዳደር (ላፓሪዚያን ቁጥር 1 ግቢ) - ቤቱ ደረሱ።አንኳኩ … ዛሬ ጠዋት በሩን የሚከፍት ሰው አልተገኘም። ስልኩን በተደጋጋሚ ሞከሩት፤ አሁንም ይጠራል።ፖሊስ...

በሸገር ከተማ 135 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የኮሪደር ልማት እየተሰራ ነው፡-ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር)

በሸገር ከተማ በመጀመሪያ ዙር የኮሪደር ልማት 135 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የተቀናጀ የኮሪደር የመሰረተ ልማት ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) ተናገሩ። በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት በሌሎች የሀገሪቱ ከተሞችም በመስፋት ላይ ነው። የከተማዋ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች