በህንድ የተከሰከሰው አውሮፕላን የድምጽ መቅጃ ተገኘ

Date:

በህንድ የተከሰከሰው አውሮፕላን የድምጽ መቅጃ (ጥቁር ሳጥን)መገኘቱ ታውቋል።

የድምጽ መቅጃው መገኘት የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት በሚደረገው ሂደት ወሳኝ ነው ተብሏል።

ባለፈው ሳምንት የተከሰከሰው ቦይንግ 787-8 አውሮፕላን ተሳፋሪዎቹን ጨምሮ ወደ 290 ለሚጠጉ ሰዎች ህልፈት ምክንያት መሆኑን አር ቲ አስነብቧል።

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የአየር ሁኔታ የአውሮፕላኑን ፍጥነት እና የበረራ መረጃዎችን የሚመዘግበው መሳሪያ መገኘቱ ይታወሳል።

@Arada_Fm

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...