በሳን ዲያጎ አካባቢ የአውሮፕላን አደጋ በርካታ ቤቶች በእሳት ተያያዙ

Date:

በአሜሪካ ሳን ዲያጎ አካባቢ በተከሰከሰ አውሮፕላን ምክንያት በርካታ ቤቶች እና መኪናዎች በእሳት ተያይዘዋል፡፡

የአደጋው መንስኤ ምን እንደሆነ እና የደረሰው ጉዳት መጠን ምን እንደሆነ እስካሁን አለመታወቁን ሲኤንኤን ዘግቧል።

አደጋ የደረሰባት አውሮፕላን ከስድስት እስከ ስምንት ሰዎችን ማጓጓዝ የምትችል ሴስና 550 የምትባል ሲሆን፣ በአደጋው ወቅት በአካባቢው ደመናማ የአየር ሁኔታ እንደነበር ታውቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...