የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፊልም ፌስቲቫል ተጀመረ!

Date:

ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፊልም ፌስቲቫል አርብ ሰኔ 12፣ እስከ እሁድ ሰኔ 14 ለሶስት ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል።

ፌስቲቫል ላይ በመታደም ከ25 በላይ አዳዲስ አጭር ፊልሞችን ይመልከቱ ተብላችኋል።

ቦታ – አአዩ – ዋናው ግቢ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ፤ ሼህ አላሙዲ አዳራሽ
ሰዓት – ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እስከ አምስት ዓመት እስራት የሚያስቀጡ የመረጃ ነጻነት አዋጅ ጸደቀ

ለ15 ዓመታት በስራ ላይ ከቆየው “የመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት...

በደቡብ አፍሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ማስጠንቀቂያ

በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እየተከታተለና...

በበጀት አመቱ 22.9 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው

ከታቀደው 22 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ኩንታል እስካሁን  20...

በቬንዝዌላ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የ32 ሰዎች ህይወት አልፏል

በቬንዙዌላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን 7.2 እና 7.5...