ዳንጎቴ ግሩፕ ወደ ወርቅና ሪል እስቴት ለመግባት አቅዷል

Date:

ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኢንቨስትመንቶቹን ከሲሚንቶና ማዳበሪያ ባሻገር በሌሎች ዘርፎችም  ለማስፋፋት በዝግጅት ላይ ሲሆን፤ ወደ ወርቅ ማውጣትና የሪል እስቴት ዘርፉ  ለመግባት ማቀዱ ተሰምቷል፡፡

የዳንጎቴ ግሩፕ ሊቀመንበር አሊኮ ዳንጎቴ፣ ከሰሞኑ የ2.5 ቢሊዮን ዶላር የማዳበሪያ ማምረቻ ፕሮጀክት ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ “የወርቅ ማዕድን ዘርፍ ላይ የመሰማራት  እድሎችን እየተመለከትን ነው፣ እነዚህ ለኛ አዳዲስ ስራዎች ናቸው፣ ነገር ግን እንደ ስራ ፈጣሪ ኩባንያ እያንዳንዱን ኢንቬስትመንት እንፈልጋለን። ወደ ሪል እስቴትና  አፓርታማ ግንባታዎችም ልንገባ  እንችላለን” ብለዋል።

በኢትዮጵያ የሲሚንቶ ኢንዱስትሪ ውስጥ ጠንካራ መሰረት ያለው ዳንጎቴ ግሩፕ፤ አሁን ደግሞ ወደ ሪል እስቴትና ወርቅ ማውጣት ዘርፍ ለመግባት ዕቅድ እንዳለው አስታውቋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ይፋ ሆኗል

ኢትዮጵያ  በድጋፍ መልክ ከአሜሪካ በየዓመቱ  በመንግስት በኩል ፈሰስ የሚደረግ...