ዶናልድ ትራምፕ  ቭላድሚር ፑቲንን “እብድ” ሲሉ ዘለፉ

Date:

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ከባድ የአየር ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲንን “እብድ” ሲሉ ዘለፉ።

ትራምፕ “ደስተኛ እንዳልሆኑ” እና ጠንከር ባለ እና ባልተለመደ ተግሳጽ ፑቲንን “ምን ነካው? ብዙ ሰዎችን እየገደለ ነው” ብለዋል።

በኋላም ፑቲንን “ፍጹም እብድ” በማለት ወርፈዋቸዋል።

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ሩሲያ በምትፈጽማቸው ጥቃቶች ላይ የአሜሪካ ዝምታ ፑቲንን እያበረታታ ነው ሲሉ ቀደም ብለው ተናግረው ነበር።

በሩሲያ ላይ ከበድ ያሉ ማዕቀቦችን ጨምሮ “ጠንካራ ጫና” እንዲደረግባት አሳስበዋል። 

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...