ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

Date:

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይ
አገልግለናል !!!

የአርበኞች አደራና የትውልዱ ዕዳ!ከሣልሳዊትባይነሳኝ

የአሜሪካ ወታደራዊ ግርማና የሽንፈት አዙሪት    

  
በአርበኞች ልብ ውስጥ የታተመው ቃል-ኪዳን ምን ነበር?

-የኢትዮጵያን የአትሌቲክስ ከፍታ ያሳየው ድግስበምስጋናው ታደሰ   

-ሚያዝያ 27 የድል ቀን
ለኢትዮጵያውያን ያለው ትርጉም
ዓለምሸት ሞገስ

የሁለት ዓለም ስንብት ከዕዝራእጅጉ    
በደቡብ አፍሪካ ጉዳናዎች ኢትዮጵያውያን ለምን ይገደላሉ?  

–  በከተሞች የታየው የማፍያ እንቅስቃሴ አስቸኳይእልባት ይሻል!  

-ግብፅ፣ እስራኤል እና ኢትዮጵያ 

  -ከምዝገባ ካርድ ባሻገር፦ ለነገው ድምፅ የዛሬው ጥንቃቄ

20ኛው ዓመት የአዲስ ፊልም ፌስቲቫል ተካሄደ  

   -የኮርያ ጦርነት መንስዔ 

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ  እነዚህንና ሌሎች መጣጥፍችን ይዛ ገበያ ላይ ትገኛለች !!!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመረጃ ነጻነት አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ

በምክር ቤቱ የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቱ...

በቬንዝዌላ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የ32 ሰዎች ህይወት አልፏል

በቬንዙዌላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን 7.2 እና 7.5...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ “ሉሲ” ላገኟት ፕሮፌሰር የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ፥...

የሳህለወርቅ ዘውዴ አዲሱ አለም አቀፍ ሹመት በተመድ ልዩ ተልእኮ ተሰጣቸው

የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ በተመድ ዋና ፀሀፊ...