ምክር ቤቱ ዛሬ የገቢዎች ሚኒስቴርን ሪፖርት ያደምጣል

Date:

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባው ዛሬ ይካሄዳል።

ምክር ቤቱ ዛሬ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤ የገቢዎች ሚንስቴርን የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ያዳምጣል።

የገቢዎች ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ የሚያቀርብ ሲሆን፤ በቀረበው ሪፖርት ላይም የምክር ቤቱ አባላት የሚወያዩበት ይሆናል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...