በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊ አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተሰማ

Date:

ታጣቂዎች ትላንት አመሻሽ ጀምሮ በከተማይቱ ተኩስ አስነስተዋል።

ታጣቂዎች በከተማይቱ ዋና ዋና አካባቢዎች ተኩስ የከፈቱት አዛዣቸው የሆኑት አብዱልጋሊ ኪኪል መገደላቸውን ተከትሎ እንደሆነ ተገልጿል።

ተኩስ የከፈተው ታጣቂ ቡድን ከአራት አመታት በፊት ከብሄራዊ አንድነት አስተዳደሩ ጋር በመስማማት ወደ ስልጣን የመጣ ነው ተብሏል

ትሪፖሊን በመቆጣጠር የሚያስተዳድረው ብሄራዊ አንድነት መንግስት፤ የትሪፖሊ ነዋሪዎች ለደህንነታቸው ሲባል በቤታቸው እንዲቆዩ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።

ሃገሪቱ የሙአመር ጋዳፊ ከተገደሉ በኋላ ምስራቅ እና ምዕራብ በሚል በሁለት አስተዳደሮች በመራት ላይ የምትገኝ መሆኗ የሚታወቅ መሆኑን ሮይተርስ አስታውሶታል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...