የኢራንን የኒውክሌር መርሃ-ግብር በወታደራዊ መንገድ አይቆምም

Date:

ራፋኤል ግሮሲ ኢራን በትልቅነቷ፣ በጠንካራ ኢኮኖሚዋ፣ በኢንዱስትሪ አቅሟ እና በቴክኒካል ብቃቷ ምክንያት በወታደራዊ መንገድ ልትገታ የማትችል ሀገር ናት ሲሉ ገልጸዋታል፡፡

▪️ ግሮሲ የኒውክሌር ጉዳይ በኃይል ሊፈታ እንደማይችል አጽንኦት በመስጠት፤ መፍታት የሚቻለው ጥብቅ የማረጋገጫ ሥርዓትን በሚያረጋግጥ ሁሉን አቀፍ ስምምነት ብቻ መሆኑን ተናግረዋል።

ባለፈው ሰኔ እስራኤል ጥቃት ከመሰንዘሯ በፊት የተመድ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ባወጣው ሪፖርት ኢራን የተለያዩ ከኒውክሌር ጋር የተያያዙ እንቅስቃሴዎቿን እያሳወቀች አይደለም ሲል ከሷል፡፡

▪️ይህ በእንዲህ እንዳለ ግሮሲ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንዳላት የሚያሳይ እርግጠኛ ማስረጃ እንደሌለ ገልፀው፤ ቦምብ የመሥራት አቅምን የሚጠቁሙ ምልክቶች እንዳሉ አንስተዋል።

▪️አይኤኢኤ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ለመሥራት የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን እንዳልወሰደች ግን ያምናል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...