“በያይነቱ” የኪነጥበብ ዝግጅት

Date:

“በያይነቱ” የተሰኘ የኪነጥበብ ዝግጅት የፊታችን ሐሙስ ሕዳር 18 2018 ዓ.ም  ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አሸናፊ ከበደ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።

በዝግጅቱ ላይ ግጥም፣ ወግ፣ሙዚቃ፣ ሞኖሎግ፣መልቲሚዲያ ቴአትር፣ ላይቭ ፔንቲንግ ይቀርባሉ።

ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ፣ አርቲስት ዳንኤል ተገኝ እንዲሁም ሰአሊና ቀራፂ በቀለ መኮንን የክብር እንግዳ በመሆን ተገኝተው ልምዳቸውን ያካፍላሉ። 

ዝግጅቱ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የቴአትር እና ፊልም ጥበባት ፣ የያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት እና የአለ ስነ የጥበብ እና ዲዛይን ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...