የባሌ ጎባው የሻይ ቡና ነጋዴ የ60 ሚ. ብር ጌታ ሆኑ

Date:

የታክሲ ሹፌሩ የ20 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ሆኗል

በኢትዮጵያ ሎተሪ ታሪክ ከፍተኛው የ60 ሚሊዮን ብር ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ የወጣ ሲሆን፤ በሻይ ቡና የሚተዳደሩት አቶ ብርሀኑ ጎበዜ፣ የአንደኛው ዕጣ የ60 ሚ. ብር አሸናፊ ሆነዋል፡፡

የአዲስ አበባ ኮልፌ ነዋሪ የሆነው የታክሲ አሽከርካሪ ደግሞ የሦስተኛው ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር አሸናፊ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽን ጋር በመተባበር ያካሄደው ይህ ሎተሪ፤ ከ2 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ያሳተፈ ሲሆን አሸናፊዎቹ በ8989፣ በቴሌብር እና በድህረ-ገጽ አማካኝነት ዕድላቸውን የሞከሩ መሆናቸው ታውቋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...