የቱርክዬ ፕሬዚዳንት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

Date:

የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ፕሬዚዳንቱ በምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያና በውቧ መዲናችን የሚኖራቸው ቆይታ ፍሬያማ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ ብለዋል።

የፕሬዚዳንቱ የኢትዮጵያ ጉብኝት የኢትዮጵያና የቱርክዬን የቆየ ታሪካዊ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂያዊ አጋርነት የሚያሸጋግር መሆኑ ተገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...