Date:

በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ 200 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ

በደብረ ማርቆስ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ የአፈር ማዳበሪያ በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ገልጿል፡፡

ከማህበረሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት በአብማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 9 አባብዙነህ ጉርድ በግለሰብ ቤት የተከማቸ 200 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ መገኘቱን የገለፁት የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር ቢምረው አሰፍ ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር ለማዋል ፖሊስ አስፈላጊውን ክትትል እያደረገ ይገኛል ተብሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...