ልዩ ልዩ ዜና

ምክር ቤቱ ዛሬ የገቢዎች ሚኒስቴርን ሪፖርት ያደምጣል

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባው ዛሬ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ ዛሬ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤ የገቢዎች ሚንስቴርን የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ያዳምጣል። የገቢዎች ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት...

የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም በዓል በየዓመቱ ለምን ሚያዚያ ፳፯ ቀን ይከበራል?

ዓመታዊ በዓሉ ሚያዚያ 27 በደመቀ ሁኔታ የሚከበርበት ምክኒያት 5 ናቸው። ፩. ጃንሆይ በለንደን ባት በተባለ ቦታ ላይ በነበሩበት ወቅት ቅዳሴ ቤቱ የተከበረው በሚያዚያ ፳፯ ነው። ፪. በአዲስ አበባ የነጻነት የድል በዓል መከበር የጀመረው በ፲፱፻፴፫ ሚያዚያ ፳፯...

“የአፍሪካ ቀንድ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ ሊበቃ ነው

“የአፍሪካ ቀንድ” የተሰኘው መጽሐፍ በመጪው አርብ ገበያ ላይ ይውላል ተብሏል። በታዋቂው የአፍሪካ ቀንድ እና የኢትዮጵያ ጉዳይ ተመራማሪ በሆኑት ፕሮፌሰር ክርስቶፈር ክላፋም ተጽፎ፣ በጋዜጠኛ ኅይለመስቀል በሸዋምየለህ ወደ አማርኛ የተመለሰው ይኽ መጽሐፍ፣ በ231 ገጾች ተቀንብቦ በ450 ብር...

“ቤቶች ድራማ በአዲስ መንገድ ይመጣል” አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ

ላለፉት 12ዓመታት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በመታየት ላይ የዘለቀው "ቤቶች" ሲትኮም ድራማ 12ተኛ ዓመት እና 500ቶኛ ክፍል መነሻ አድርጎ መሰንበቻ ከድራማው ደራሲ፣ ዳይሬክተር እና ፕሮዲውሰር አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ጋር ቆይታ አድርጓል። በድራማው ውስጥ የይበቃል ገፀ ባሕሪን ወክሎ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች