ልዩ ልዩ ዜና

የወንዝ ብክለት ፈጻሚዎች ላይ ከ6.7 ሚሊዮን ብር በላይ ቅጣት ተጣለባቸው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን፣ ከአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመተባበር፣ ፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዝ የለቀቁ 24 ድርጅቶችና 3 ግለሰቦች ላይ በአጠቃላይ 6,700,000 ብር (ስድስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ብር) የገንዘብ ቅጣት መጣሉን...

ሕዝብ የተሰበሰበበት ቦታ ላይ ትንባሆ ማጨስ አግባብ እየቀነሰ መምጣቱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ሕዝብ የተሰበሰበበት ቦታ፣ መንገዶች እና የተለያዩ ተቋማት ውስጥ እንደፈለጉ ትንባሆን የሚያጨሱ ሰዎች እየቀነሱ ስለመምጣታቸው የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል። ይህም የሆነበት ትንባሆ እንዳይጨስ የሚከለክለው ሕግ ተግባራዊ በመደረጉ እንደሆነ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ...

https://p.dw.com/p/4rfrv?maca=amh-RED-Telegram-dwcom የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፌድራል መንግሥት “አስፈላጊ ድጋፍ ማድረግ አለበት” አለ በትግራይ ያለው ሁኔታ “አሳሳቢ ደረጃ” ላይ መድረሱ የገለፀው የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር፥ የፌደራል መንግስቱ “አስፈላጊ ድጋፍ ማድረግ አለበት” አለ። የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የትግራይ ሐይሎች እያደረጉት ባለ...

በሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ሰንሻይን ቤቶች ፊት ለፊት ከሚገኘው ውዳሴ ህንፃ ላይ ነዋሪ የነበረችው ሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ መጋቢት 01 ቀን 2017 ዓ/ም ከሌሊቱ 10፡00 ሠዓት አካባቢ ከቤቷ የማብሰያ ክፍል...

በገሊላ ደሴት ላይ ብቸኛ የቀሩት የ107 ዓመት እናት አረፉ

በዙዋይ ደንበል ሐይቅ ገሊላ ደሴት ላይ ብቸኛ ነዋሪ የነበሩት የ107 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ እናት ወ/ሮ ኩሼ ጎንደር መሞታቸው ተገለፀ። ገሊላ ደሴት በዝዋይ (ደምበል) ሐይቅ ላይ ከሚገኙ አምስት ደሴቶች አንዷ እና አነስተኛዋ ደሴት ናት። የባቱ ደንበል ሀይቅ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች