ልዩ ልዩ ዜና

በኢትዮጽያ ባለፉት ሦስት አመታት የሚፈፀሙ ሰብአዊ መብት ጥሰቶች መጨመራቸዉን የኢትዮጽያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ጥምረት ዳይሬክተር ገለፁ። በኢትዮጽያ የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የሰብአዊ መብት ድርጂቶች በየጊዜዉ ሪፖርት የሚያወጡ ቢሆንሞየተጠያቂነት ስርአት ባለመስፈኑ ለችግሮቹ መፍትሄ መስጠት...

የወንዝ ዳርቻ ልማት በኬንያ ናይሮቢም ተጀመረ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ የናይሮቢ የወንዝ ልማት ፕሮጀክትን በይፋ ማስጀመራቸው ተዘግቧል - የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት ዓይነት ይመስላል፡፡ በዚህም የተነሳ ይመስላል አንዳንዶች ፕሬዚዳንቱ ከኢትዮጵያ አይተው ነው ፕሮጀክቱን የጀመሩት...

ለገዢው ፓርቲ ማጠናከሪያ በመንግስት ተቋማት የሚደረጉ የገንዘብ ማሰባሰቢያዎች “በአስቸኳይ እንዲቆሙ” ኢዜማ ጠየቀ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከመንግስት ተቋማት አገልግሎት ጋር በተያያዘ ለገዢው ብልጽግና ፓርቲ ማጠናከሪያ የሚደረግ የገንዘብ ማሰባሰቢያ “በአስቸኳይ ያስቆም” ዘንድ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ስሕተቱን አመነ በትናትናው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ/ዶ/ር/ በፌስቡክ ገፃቸው እና በቲዊተር አካውንታቸው ላይ "የአፕል ግብርና ምርታማነታችን እድገት እያሳየ ነው" ከሚል ፅሁፍ ጋር ስድስት የአፕል ምስሎችን አያይዘው ለጥፈው የነበረ ቢሆንም የለጠፉት የአፕል...

" እገዳው መሰረተ ቢስና የማይተገበር ነው "– በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ። ደብረፅዮን (ዶ/ር) የሚመሩት ህወሓት ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት ከፍተኛ የሰራዊት አመራሮች ላይ የወሰዱት ጊዚያዊ የእግድ እርምጃ አስመልክቶ ሌሊት 8 ሰዓት አካበቢ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች