ልዩ ልዩ ዜና

የደቡብ ኮሪያ  ፕሬዝዳንት ዩን ከእስር ተለቀቁ  የደቡብ ኮሪያ ፍርድቤት በክስ ላይ የነበሩት ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዮል የእስር ማዘዣ እንዲሰረዝ መወሰኑን ተከትሎ አቃቢ ህግ በውሳኔው ላይ ይግባኝ ላለመጠየቅ በመወሰኑ ትላንት በሴኡል ከሚገኘው እስርቤት ተለቀዋል፡፡ ዮን በእ.አ.አ ታህሳስ 3...

“ማዕዶት” የተሰኘ መጽሐፍ ነገ ይመረቃል

በደራሲ ከፈለኝ ዘለለው የተዘጋጀው "ማዕዶት" የተሰኘ መጽሐፍ ነገ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ጀምሮ እንቁላል ፋብሪካ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው "ፅጌረዳ አዳራሽ" ውስጥ ይመረቃል። "ማዕዶት"የደራሲው አምስተኛ መጽሐፍ ሲሆን ከዚህ ቀደም የሻማ ብርሃን፣ አገልፋኖ፣ አሞዛ እና...

ትራምፕ በአሜሪካ የሚኖሩ የ240 ሺ ዩክሬናውያንን ህጋዊ ፍቃድ ሊሰርዙ ነው የትራምፕ አስተዳደር ከሩሲያ ጦርነት ሸሽተው የወጡ 240 ሺ ዩክሬናውያንን ጊዜያዊ ህጋዊ ፍቃድ ለመንጠቅ ማቀዱን ሮይተርስ የትራምፕ ከፍተኛ ባለስልጣንን እና ጉዳዩን የሚያውቁ ሶስት ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።...

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በመንፈቅ ዓመት ውስጥ ከ6.4 ቢሊዮን ብር በላይ የግብር ዕዳ መሰብሰቡን ገለጸ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ6.4 ቢሊዮን ብር በላይ የግብር ዕዳ መሰብሰቡን አስታወቀ። ቢሮው...

770 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የአልማዝ ጌጣጌጦችን የዋጠው ሌባፖሊስ ከሐኪሞች ጋር ባደረገው ምርመራ አልማዞቹ ሆዱ ውስጥ እንዳሉ ተረጋግጧልአሜሪካዊው ጃይታን ላውረንስ የ32 ዓመት ሰው ሲሆን ከሰሞኑ በፍሎሪዳ ውስጥ ባለ አንድ ቅንጡ እና ውድ የጌጣጌጥ መሸጫ ሱቅ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች