ስፖርት

የቀድሞ ተጫዋችና የእግር ኳሱ አክቲቪስት የአድማስ ሎተሪ አሸናፊ ሆነ

"ሁሉን ያደረገው የ40 ሠልጣኝ ታዳጊዎችና የወላጆቻቸው ፀሎት ነው"ሸዋረጋ ደስታ (የቀድሞ ተጫዋች) በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል) "አንድ ድምጿ ደስ የሚል እንስት ወደ እጄ ስልክ ደውላ አቶ ሸዋረጋ ደስታ ነዎት? ስትለኝ አዎን ነኝ ማን ልበል?አልኳት ወዲያውኑ ከአፌ...

ሰባት የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በደቡብ አፍሪካ ጠፉ

የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ለ2019 (እ.ኤ.አ 2027) የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ታሪካዊ በሆነ ሁኔታ ለምድብ ድልድል ካለፈ በኋላ፣ ሰባት ተጫዋቾች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፈቃደኛ ሳይሆኑ በደቡብ አፍሪካ መቅረታቸውን ቢኤስኤን ስፖርትስ ዘግቧል። ​ይህ ክስተት የተሰማው ኤርትራ በድምር ውጤት...

”ይሄ የሆነው በድንግል ማርያም እርዳታ ነው” አሸናፊ ግርማ

አሸናፊ ግርማ የእግር ኳስ አካዳሚ አዋርድ በቀድሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኮከብ አሸናፊ ግርማ ሀሳብ አምንጪነት ፣ የእግርኳስ ቤተሰቡን ለማበረታታት እና እርስ በርስ ያላቸውን መከባበር ለማሳደግ ያለመ "አሸናፊ ግርማ የእግር ኳስ አካዳሚ አዋርድ" የሽልማት መርሃ...

”ይሄ የሆነው በድንግል ማርያም እርዳታ ነው” አሸናፊ ግርማ

አሸናፊ ግርማ የእግር ኳስ አካዳሚ አዋርድ በቀድሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኮከብ አሸናፊ ግርማ ሀሳብ አምንጪነት ፣ የእግርኳስ ቤተሰቡን ለማበረታታት እና እርስ በርስ ያላቸውን መከባበር ለማሳደግ ያለመ "አሸናፊ ግርማ የእግር ኳስ አካዳሚ አዋርድ" የሽልማት መርሃ...

ኢንስትራክተር ዳዊት የአካል ብቃትና ሥነ-ምግብን የሚያቀናጅ መጽሐፍ ለገበያ ቀረበ

 በኢትዮጵያ የአካል ብቃት ስልጠና ዘርፍ ስመ-ጥር የሆነው ኢንስትራክተር ዳዊት መኮንን፣ “አካል በብቃት” የተሰኘ ሦስተኛ መጽሐፉን ዓርብ መጋቢት 25 2018 ዓ.ም በይፋ አስመርቋል። መጽሐፉ ሳይንሳዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ከሥነ-ምግብ መመሪያዎች ጋር በማጣመር፣ በተለይም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች