ስፖርት

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በመጨረሻም ፍፃሜውን አገኘ

በአዝናኝነቱ እና ልብ አንጠልጣይነቱ ለ38 ሳምንታት ሲጓዝ የሰነበተው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተቋጨ። አርሰናልን በአሸናፊነት፣ ዎልቭስን፣በርንለይን እንዲሁም ዌስትሃምን ወደ ታችኛው የእንግሊዝ ሻምፒዮን ሺፕ አውርዶ መቋጫው አግኝቷል። የውድድሩን አመት 27 ጎሎችን በማስቆጠር የኮከብ ግብ አግቢነቱን ኖርዌያዊው አጥቂ...

ስለ አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ!

ታላቁ ክለብ ባለታሪኩ የአርበኝነት ማሳያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዛሬ ደምቆ ውሏል። 90 አመታትን በስኬትና በፈተና የመጣው አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከዛሬ ጀምሮ ትኩረቱን ወደ ከፍታ ማማ ለማድረግ የሚያስችል መሰረት አስቀምጧል። ሁሉም በአንድ ድምጽ ስለጊዮርጊስ...

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይናው ዳይመንድሊግ የድል መድረኩን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩት

በቻይና ሺያመን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ የወንዶች 5000 ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ይሁኔ አዲሱ 12፡57.32 በሆነ አስደናቂ ሰዓት አንደኛ በመውጣት አሸንፏል። አትሌቱ ያስመዘገበው ይህ ውጤት የዓመቱ የዓለማችን ፈጣኑ ሰዓት ከመሆኑም በላይ የውድድሩ አዲስ ክብረ...

ኢትዮጵያ ከውድድር ራሷን አገለለች !

ሀገራችን ኢትዮጵያ ራሷን ከ 17ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ማግለሏ ይፋ ተደርጓል። ኢትዮጵያ ከውድድሩ ራሷን ያገለለችው በበጀት እጥረት መሆኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለሴካፋ በላከው ደብዳቤ ገልጿል። የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በምድብ...

አርሰናል የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆኗል !

አርሰናል የ ዘንድሮው የ 2025/26 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ከበርንማውዝ ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 አጠናቋል። የዚህን ጨዋታ ውጤት ተከትሎ አርሰናል አንድ ጨዋታ እየቀረው በ 8️⃣2️⃣...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች