ስፖርት

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆነች

ሰሞኑን በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በ1 ሺህ 500 ሜትር ርቅት የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤቷ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆናለች፡፡ የዓለም አትሌቲክስ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባጋራው መረጃ፤ ከደጋፊዎች ባሰባሰበው ድምጽ መሠረት አትሌት ጉዳፍ ማሸነፏን...

በዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው ኢትዮጵያ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት

በቻይና ናንጂንግ በተካሄደው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጀግና አቀባበል የተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ መረጃ...

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም 3ኛ ሆና አጠናቀቀች

በቻይና ናንጂንግ ከተማ ሲካሄድ በቆየው 20ኛው የዓለምየቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም ደግሞ 3ኛ ሆና ውድድሩን አጠናቃለች። ኢትዮጵያ በውድድሩ ሁለት የወርቅ እና ሶስት የብር ሜዳልያዎችን ማግኘት ችላለች። በሴቶች 3000 ሜትር አትሌት ፍረወይኒ ኃይሉ እንዲሁም...

በድል እንደምትመለሱ እና የአገራችን ሰንደቅ ዓላማ በዓለም አደባባይ ከፍ እንደምታደርጉ አልጠራጠርም :-ክቡር አቶ መኪዩ መሀመድ

ከማርች 21-23 በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን ዛሬ እኩለ ሌሊት ወደ ቻይና ናንጂንግ አቅንተዋል ። በቦሌ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ሽኝት ያደረጉላቸው የኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ...

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሲፈን ሀሰን በላውራ አዋርድ እጩ ሆና ቀረበች

በየአመቱ ስኬታማ ጊዜን ያሳለፉ ስፖርተኞች እውቅና የሚያገኙበት የላውራ አዋርድ በፓሪስ ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ ያገኙ 6 አትሌቶች እጩ ሆነው ቀርበውበታል። በሴቶች ለኔዘርላንድስ የምትሮጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፈን ሀሰን ዕጩ ስትሆን አትሌቷ በፓሪስ ኦሎምፒክ በማራቶን የወርቅ በ5ሺ እና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች