ትምህርት

በአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ላይ ሊተገብር ስለታሰበዉ …

ልጆቻቸውን ከ25 በላይ በሚሆኑ አለምአቀፍ ት/ቤቶች የሚያስተምሩ ወላጆች እና ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው ወገኖች በስራ አመራር ማሰልጠኛ ማእከል አዳራሽ መጋቢት 8/2018 ዓ.ም ተገናኝተው ባደረጉት ምክክር ሚኒስቴሩ በቅርቡ ባወጣው መመሪያ የአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች የሀገሪቱን ብሔራዊ...

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጀመረ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ በአሁኑ ወቅት እየተካሄደ መሆኑን አስታውቋል። ተፈታኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ እንዳለባቸው ያሳሰበው አገልግሎቱ፣ ለምዝገባው ሂደት አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎችንም ይፋ አድርጓል። በመመሪያው...

በትግራይ ክልል የትምህርት ዘርፉ ለከፋ አደጋ ተጋልጧል

በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት ከተካሄደው ጦርነት በኋላ በትምህርት ዘርፉ የተመዘገቡ “መጠነኛ ለውጦች” በፌደራል መንግስት በጀት እገዳ ምክንያት በጦርነቱ ወቅት ወደነበሩበት የመመለስ ከፍተኛ አደጋ እንደተጋረጠባቸው የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ትምህርት ቢሮው ይህንን ያሳወቀው በአስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ...

በአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች አዲስ መመሪያ ላይ የሽግግር ጊዜ ሊሰጥ ነዉ

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ላይ ሊተገብር ባሰበው አዲስ መመሪያ ዙሪያ የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት የሁለት እና የሦስት ዓመታት የሽግግር ጊዜ ሊሰጥ እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ። ሚኒስቴሩ በቅርቡ ባወጣው መመሪያ የአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች የሀገሪቱን...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ጉዞ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ስራዎች እና የ2018 ዓ.ም የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚስተዋሉ የአሰራር ችግሮች ለውጥ ለማምጣት በሚደረገው ጥረት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች