ትምህርት

በአማራ ክልል 308 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሊገነቡ ነዉ

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር 308 ደረጃቸውን የጠበቁ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሊገነባ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል ። የቢሮዉ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቅነህ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት 154ቱ ትምህርት ቤቶች በፌደራል...

የተረጋጋ ሀገር እንዲኖር በትምህርት ዘርፉ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል እድል መስጠት ያስፈልጋል

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዳሰነች ወረዳ የተገነባውን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን በመረቁበት ወቅት በትምህርት አቅርቦት ረገድ በሁሉም አካባቢ ምንም ልዩነት ሊፈጠር አይገባም ብለዋል። ይህንንም ለማረጋገጥም በትምህርት ዘርፉ የተለያዩ የሪፎርም ተግባራት ተቀርፀው ተግባራዊ እየተደረጉ...

በኦሮሚያ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በበይነ መረብ ብቻ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነዉ

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ ካሳሁን ገላና (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን...

በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሰልጣኞች ቁጥር በሦስት ዓመት ውስጥ በ50 በመቶ ቀንሰ

በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት የሚገቡ ሰልጣኞች ቁጥር ከ50 በመቶ በላይ መቀነሱ ተረጋገጠ። ይህ ከፍተኛ መቀነስ አገሪቱ የወጣቱን የሥራ ኃይል በኢንዱስትሪ ክህሎት ለማብቃት እየጣረች ባለችበት ወቅት መከሰቱ በዘርፉ ባለሙያዎች...

ከ100 በላይ የዓለም ዩኒቨርሲቲዎች ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስኮላርሺፕ አቀረቡ

ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ የትምህርት ዕድልና ስኮላርሺፕ የሚያገኙበት "ኢትዮ-ዓለም አቀፍ የወጣቶች የትምህርትና ቴክኖሎጂ ፌስቲቫል" በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካ አዳራሽ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል። ከየካቲት 14 እስከ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች