ልዩ ልዩ ዜና

የደቡብ አፍሪካው አምባሳደር ከአሜሪካ ሊባረሩ ነው

የአሜሪካ እና የደቡብ አፍሪካ ዲፕሎማሲያዊ ሁኔታ ተጋግሎ በአሜሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሊባረሩ መሆኑን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቀዋል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ የደቡብ አፍሪካውን አምባሳደር ኢብራሒም ራሱልን "በታላቋ አገራችን ተቀባይነት የላቸውም" ሲሉ ተደምጠዋል። ማርኮ...

የዲግሪ ሰርተፍኬት/ማስረጃ ህትመት በአንድ ማዕከል ሊከናወን ነው ተባለ

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፍኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ሊከናወን መሆኑን አስታውቋል። ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላለፈው ይህ መመሪያ በተቋማት የሚሰጡ ዲግሪዎች ህትመት ወጥ በሆነ...

ምክር ቤቱ የአንድ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የአንድን የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ዮሐንስ ተሰማ የተባሉ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት...

የትግራይ ክልል ነዋሪዎች በፍርሃት ስደት እያሰቡ ነው ተባለ

የትግራይ ክልል ነዋሪዎች በፍርሀት ክልሉን ለቀው ለመሸሽ እያሰቡ መሆኑን ኤኤፍፒ ዘግቧል በአቶ ጌታቸው ረዳ ጊዜያዊ አስተዳደርና ህወሓት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል መካከል የተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ ወደ ውጥረት መሻገሩን የጠቀሰው ዘገባው አንደኛው አንጃ በመቀሌ የሚገኘውን ማዘጋጃ...

31 ሰዎች በኮሌራ ወረርሽኝ ሕይወታቸው አለፈ

በኢትዮጵያ ጋምቤላ ክልል የኮሌራ ወረርሽኝ በፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑን ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን አስታውቋል። ባለፈው ወር ብቻ ከ1,500 በላይ ሰዎች በበሽታው የተጠቁ ሲኾን በዚህም 31 ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸውን ገልጿል። 💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች