ስፖርት

እንኳን ደህና መጣህ ሴሲል! የጎነሮች ምድር ኢትዮጵያ በጉጉት ትጠብቅሃለች!

​የአርሰናል ቤተሰቦች እና መላው የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ሆይ! ታላቅ የምስራች!​ታዋቂው ጋዜጠኛ ተዋናይ እና ቀኝ እጁን ለአርሰናል የሰጠው እውነተኛው ጎነር ሴሲል ጂ ቶማስ (Cecil Jee Thomas) በሀገራችን የሚካሄደውን ታላቅ የአርሰናል ደጋፊዎች ዝግጅት ለመታደም በሰኔ 6...

ሞርጋን ሮጀርስ፣ ጁሊያን አልቫሬዝ አና ጁኒየር ክሩፒ በአርሰናል አይን ውስጥ

ከ22 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ያነሳው አርሰናል፣ ትኩረቱን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ በማድረግ የቡድኑን ስብስብ ይበልጥ ለማጠናከር አቅዷል። ምንም እንኳን በቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ በፒኤስጂ (PSG) ቢሸነፉም መድፈኞቹ ከአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጋር በመሆን የክረምቱን...

በራባት የዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች

በሞሮኮ ራባት በተካሄደው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ፍሬወይኒ ርቀቱን 3 ደቂቃ 58 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ በርቀቱ የተሳተፈችው ሌላኛዋ አትሌት ሐረገወይን...

“ ፍፁም ቅጣት ምት ተከልክለናል ” ሚኬል አርቴታ

“ ህመም ይሰማኛል ” የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በጨዋታው የነበረውን ዳኝነት ተችተዋል። ማዱኬ ላይ የተሰራው ጥፋት “ ለእኛ ፍፁም ቅጣት ምት ነበር “ ያሉት ሚኬል አርቴታ ዳኛው መሳሳቱን ገልጸዋል። “ ዳኛው ለእነሱ ፍፁም ቅጣት...

ፒኤስጂ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በታሪክ እጅግ አስገራሚ የሚባል ስኬት በማስመዝገብ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል። በፑሽካሽ አሬና ከአርሰናል ጋር ያደረጉት የፍጻሜ ፍልሚያ እስከ ጭማሪ ሰዓት 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ቀጥሎ፣...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች