ቴክኖ-ቢዝ

ኢትዮጵያ በየዓመቱ በሳይበር ጥቃት የምታጣው ገንዘብ ከ10 ትሪሊየን ብር ሊበልጥ እንደሚችል ተገለጸ

ኢትዮጵያ በየዓመቱ በሳይበር ጥቃት ምክንያት የምታጣው የገንዘብ መጠን ከ10 ትሪሊየን ብር ሊሻገር እንደሚችል ተገለጸ። ይህ መግለጫ የተሰጠው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) የሳይበር ደኅንነት ወርን አስመልክቶ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት እና የመገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረገው የምክክር መድረክ...

ቮዳኮምና ስታርሊንክ በአፍሪካ ኢንተርኔትን ለማስፋፋት ተስማሙ

ሁለቱ ተቋማት በአፍሪካ የገጠራማ አካባቢዎች የኢንተርኔት ተደራሽነትን ለማስፋትና ለቢዝነሶች ፈጣን ኢንተርኔት ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ፈፅመዋል። በስምምነቱ መሰረት የስታርሊንክ የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት በቮዳኮም የሞባይል ኔትዎርክ በኩል ሲሰጥ በገጠራማ አካባቢዎች ለሚገኙ ትምህርት ቤቶችና የጤና ተቋማት ፈጣን አገልግሎት...

በኤአይ የተሰራው “ዎክ ማይ ዎክ” ሀገርኛ ዜማ በሳምንቱ የሙዚቃ ሽያጭ ሰንጠረዥ ከፍተኛውን ደረጃ ያዘ

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራው “ዎክ ማይ ዎክ” የሚለው ሀገርኛ ዜማ በአሜሪካ በሳምንቱ የሙዚቃ ሽያጭ ሰንጠረዥ ከፍተኛውን ደረጃ መያዙ ተገለፀ። በወንድ ልጅ የድምፅ ዜማ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ተቀነባብሮ የተሰራው ሙዚቃው ተወዳጅነትን ማትረፉ በአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘንድ...

ኢትዮጵያ ከ50 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች የሚታደሙበትን ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመርጣለች

ኢትዮጵያ ከሁለት ዓመት በኋላ የሚካሄደውን የዓለማችን ዋነኛውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ፀባይ ለውጥ ጉባኤን እንድታስተናግድ ብራዚል ውስጥ እየተካሄደ ባለው የዘንድሮ ስብሰባ ላይ ተመረጠች። ኮፕ በመባል የሚታወቀውን እና በየዓመቱ ከሚካሄደውን የአየር ፀባይ ለውጥ ጉባኤ በአውሮፓውያኑ 2027...

በ2025 በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን  የላቁ 10 የአፍሪካ ሀገራት

1)- ሞሪሸስ 2)- ደቡብ አፍሪካ 3)- ሞሮኮ 4)- ሲሸልስ 5)- ቱኒዚያ 6)- ግብፅ 7)- ቦትስዋና 8)- ሴኔጋል 9)- ናሚቢያ 10)-ኬፕ ቨርዴ

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች