የግዮን እንግዳ

‹‹ለግድያ የወለወለውን መሣሪያ ዘቅዝቆ ሲመለስ ባይ ደስ ይለኛል››

ጠበቃ መሠረት ሥዩም ግዮን መጽሔት :- ባለፈው ከማኩታ የሕግ አገልግሎት መሥራችና ማኔጂንግ ፓርትነር ከኾነችው መሠረት ሥዩም ጋር በልጅነት ሕይወቷና ወደ ጥብቅና ሙያ ለመግባት ምክንያት በኾኗት ጉዳዮች ዙርያ እንዲሁም በዘርፉ እስካሁን የተጓዘችባቸውን መንገዶች...

“ሕገ መንግሥቱ መገንጠልን ይፈቅዳል ፤ ሕዝቡ ደግሞ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ዋጋ ይከፍላል”

አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል(የ‹‹ሕገ መንግሥታዊ ተቃርኖዎች›› መጽሐፍ ደራሲ) ግዮን መጽሔት :- አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል በቅርቡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያስመረቁት ‹‹ሕገ መንግሥታዊ ተቃርኖዎች›› የሚለው መጽሐፋቸው በብዙ የሕግ፣ የታሪክና የፖለቲካ ሰዎች ዘንድ አነጋጋሪ መጽሐፍ ኾኗል፡፡ ፀሐፊው ፍሬሕይወት...

“በቻይናዎች ዘንድ እምነትን ማግኘት በጣም ከባድ ነበር”

ጠበቃ መሠረት ሥዩም ( የማኩታ የሕግ አገልግሎት መሥራችና ማኔጂንግ ፓርትነር ) ግዮን መጽሔት :- በክፍል ሦስት ለጠበቃ መሠረት ያነሳናቸዉ ጥያቄዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል ። መልካም ንባብ ግዮን፡- ከአፍሪካ ሀገራት ባሻገር ከቻይናዎችም ጋር የሥራ ግንኙነት አለሽ አይደል? መሠረት፡-...

“ነጮች በሚመሩት ተቋም ውስጥ የጥቁሮችን ዝቅ ብሎ መሥራት በመስበር ላይ ነን”

ጠበቃ መሠረት ሥዩም ( የማኩታ የሕግ አገልግሎት መሥራችና ማኔጂንግ ፓርትነር ) በክፍል ሁለት ለጠበቃ መሠረት ያነሳናቸዉ ጥያቄዎች አነዚህን ይመስላሉ - ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ትልልቅ የውጭ ተቋማት ጋር ያላችሁ የሥራ ግንኙነት ምንድን ነው?...

ግዮን መጽሔት ከጠበቃ መሠረት ሥዩም ጋር የነበራት ቆይታ

የዛሬዋ የግዮን እንግዳችን መሠረት ሥዩም ትባላለች፡፡ በሙያዋ ጠበቃና የሕግ አማካሪ ናት፡፡ አጭር በሚባሉ ዓመታት ውስጥ ከኢትዮጵያ ተሻግራ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ተጽዕኖ ፈጣሪ ሥራ መሥራት የቻለች ኢትዮጵያዊት ናት፡፡ መሠረት በግል ጥረቷና ትጋቷ የጀመረችውን ሥራ ዛሬ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች