ኢራን እና የአውሮፓ ሀገራት የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ድርድር ጀመሩ

Date:

ኢራን ከእንግሊዝ፣ ከፈረንሳይ እና ከጀርመን ከመጡ ልዑካን ጋር በቱርክ በሚገኘው የኢራን ቆንፅላ ጄኔራል ጽ/ቤት ሁለተኛ ዙር የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ድርድር አካሂደዋል፡፡

ልዑካኖቹን የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ቆንስላው ግቢ ሲገቡ የታዩ ሲሆን፤ ውይይቶቹ በዝግ በር እየተካሄዱ ነው።

ማጂድ ታክህት ራቫንቺ እና ካዜም ጋሪባባዲ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ኢራንን ወክለዋል።

ኢራን በ2015 የኒውክሌር ስምምነት የአውሮፓ ፈራሚዎች በጠየቁት መሰረት ድርድሩን ለመቀጠል ተስማምታለች።

በተጨማሪም ፓርቲዎቹ በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ከሚደረገው ቀጥተኛ ያልሆነ ድርድር በተጓዳኝ ንግግር ለማድረግ ተስማምተዋል።

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል እንዲሁም ከአውሮፓ ወገኖች ጋር የነበረው ሰፋ ያለ የድርድር ሂደት እስራኤል ሰኔ 13 በኢራን ላይ ጥቃት ከፈጸመች በኋላ ተቋርጧልተቋርጧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...