የ1 ነጥብ 6 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ኢንቨስትመንት  ሥምምነት ተፈረመ

Date:

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)  ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2025 በሚል የተካሄደው ሦስተኛው የኢንቨስትመንት ፎረም የውጭ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ ዕድል የፈጠረ ነው ብለዋል ።

ኮሚሽኑ  ከአምስት አለም አቀፍ ኩባንያዎች ጋር 1 ነጥብ 6 ቢልየን የአሜሪካን ዶላር  የውጭ ኢንቨስትመንት ሥምምነት የተፈራረመ ሲሆን ኩባንያዎቹም በማእድንና በሀይል ዘርፍ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የሚሰማሩ  እንደሆነ ተገልጿል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...