ጃፓን በፈጣን ኢንተርኔት ሪከርድ ሰበረች

Date:

•  ሙሉ የኔትፊልክስ ፊልሞችን በአንድ ሰከንድ ለማውረድ ያስችላል

ቢዝነስ ቱዴይ እንደዘገበው፤ የጃፓን ተመራማሪዎች በሰከንድ 1 ነጥብ 02 ፔታቢትስ የኢንተርኔት ፍጥነት በማስመዝገብ የዓለም ሪከርድ መስበር ችለዋል፡፡

ግኝቱ የ6ጂ ኔትወርኮችንና የባህር ውስጥ ገመዶችን የኢንተርኔት ፍጥነት በማሻሻል ሙሉ የኔትፊልክስ ፊልሞችን በአንድ ሰከንድ ውስጥ ለማውረድ እንደሚያስችል  ዘገባው አመልክቷል።

አሁን ያለውን የፋይበር ኦፕቲክ ቴክኖሎጂን የሚጠቀመው አዲሱ ግኝት፤ በዓለም ዙሪያ ሰዎች መረጃ የሚጋሩበትን መንገድ፣ የኮምፒውተርና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አጠቃቀምን በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሻሽል ተነግሯል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ይፋ ሆኗል

ኢትዮጵያ  በድጋፍ መልክ ከአሜሪካ በየዓመቱ  በመንግስት በኩል ፈሰስ የሚደረግ...