ምጣኔ ሀብት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴው ገለልተኛ አባላትን ሾመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የትንተና አቅምን ለማጠናከር እና በማስረጃ ላይ የተመሰረቱ የገንዘብ ፖሊሲ ውሳኔዎችን ለመደገፍ፣ ሁለት ገለልተኛ አባላትን የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አባል አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ባንኩ ረቡዕ የካቲት 11 2018 ዓ.ም ባወጣዉ መግለጫ፣ ሹመቶቹ በብሔራዊ ባንክ...

ብሔራዊ ባንክ ባደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የአንድ ዶላር መሸጫ ዋጋ 155.12 ብር ደረሰ

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የዶላር የመሸጫ ዋጋ ካለፈው ሳምንት መጠነኛ ጭማሪ ማሳየቱን አስታውቋል። ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው 18ኛው ዙር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር...

ብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አወጣ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር እና የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ለማረጋጋት በጀመረው ተከታታይ የጨረታ መርሃ-ግብር መሰረት፣ ለ18ኛ ዙር የሚውል 70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለጨረታ ማቅረቡን አስታወቀ። ባንኩ ባወጣው መግለጫ መሰረት፣ ጨረታው ማክሰኞ የካቲት 10 ቀን...

የሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት ወደ 9.8 በመቶ ከፍ አለ

በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሀገሪቱ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት መጠን 9.8 በመቶ መድረሱ ተገለጸ። ይህም ከአንድ ወር በፊት በታህሳስ 2018 ዓ.ም ከነበረው 9.7 በመቶ ጋር ሲነፃፀር መጠነኛ ጭማሪ አሳይቷል። ይሁን እንጂ የዘንድሮው የጥር ወር የዋጋ ግሽበት...

የዜሮ እና የኪሳራ ሪፖርት የሚያቀርቡ ግብር ከፋዮችን መቆጣጠርያ አዲስ እቅድ

በኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስቴር በመካከለኛ እና ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ዘንድ እየታየ የመጣውን የዜሮ፣ የኪሳራ እና የክሬዲት ሪፖርት አቅራቢዎች ቁጥር መጨመር ለመግታት የሚያስችል አዲስ ስልታዊ እቅድ እየተዘጋጀ መሆኑ ታወቀ። ካፒታል ጋዜጣ ባገኘው መረጃ መሰረት፣ "የግብር ተገዢነት ማሻሻያ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች