ምጣኔ ሀብት

በአንድ ቀን የ15 በመቶ ጭማሪ ያሳየው የብሬንት ዋጋ

ለኢትዮጵያ የነዳጅ ግዥ ዋነኛ መለኪያ የሆነው የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ ላለፉት ሦስት ዓመታት ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ ዳግም የ100 ዶላር ጣሪያን ተሻግሯል። በሳምንቱ የገበያ መክፈቻ ቀን ላይ ብቻ የ15 በመቶ ድንገተኛ ጭማሪ ያሳየው የነዳጅ ዋጋ፣ በአሁኑ...

ኢትዮጵያ ከውጪ ቡና ገበያ 1.47 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች

‎‎የግብርና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት፣ ሀገሪቱ ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ ከቡና ወጪ ንግድ 1.47 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘት ችላለች። በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 600 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም ገበያ በማቅረብ 3 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት...

በባንኮች መካከል የተደረገው የገንዘብ ግብይት በታሪክ ከፍተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ

የግብይት መጠኑ በአምስት ወራት ብቻ በእጥፍ እንደሚያድግ ይጠበቃል በባንኮች መካከል የሚከናወነው የአንድ ቀን የገንዘብ ገበያ ግብይት በዚህ ሳምንት ባሳየው እጅግ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ግብይቱ ከተጀመረበት ያለፈው አመት ወዲህ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ማስመዝገቡ ተገለጠ። የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ...

ብሔራዊ ባንክ በተለያዩ መተግበሪያዎች የሚደረጉ የዲጂታል ግብይቶችን አገደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ክሪፕቶ ከረንሲን ጨምሮ ፈቃድ በሌላቸው የተለያዩ መተግበሪያዎች የሚደረጉ የአቻ የዲጂታል ግብይቶችን በጊዜያዊነት አግዷል፡፡ ባንኩ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ በተዘረጉ የቁጥጥር ማዕቀፎች መሰረት በተደረገ ክትትል ግለሰቦች ከባንኩ ፈቃድ በሌላቸው የተለያዩ መተግበሪያዎች ግብይቶችን እየፈፀሙ ነው...

ብሄራዊ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ጨረታውን አጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው ግዙፍ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ 500 ሚሊዮን ዶላር ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፣ የቀረበው ፍላጎት ግን ካቀረበው በታች (455.29 ሚሊዮን ዶላር) ሆኖ ተመዝግቧል። በዚህም ምክንያት በጨረታው የተሳተፉ 30 ባንኮች የጠየቁትን የውጭ ምንዛሬ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች