ስፖርት

ቀነኒሳ ከለንደን ማራቶን ውጪ ሆነ !

ትሪክ አይሽሬው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከእሁዱ የ 2025 ለንደን ማራቶን ውድድር ውጪ መሆኑን አዘጋጆቹ ይፋ አድርገዋል። አትሌቲ ቀነኒሳ በቀለ በጉዳት ምክንያት በለንደን ማራቶን ውድድር መሳተፍ እንደማይችል አዘጋጆቹ እንዳሳወቃቸው ገልጸዋል። ቀነኒሳ በቀለ በሰጠው አስተያየትም “ በእሁዱ የለንደን...

በተለያዩ የአለም ክፍሎች በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸንፈዋል

በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የአለም ክፍሎች በተካሄዱ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል ። በቦስተን የ5 ኪሎሜትር ውድድር አትሌት ገላ ሀምበሴ 14 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት በአንደኝነት አሸንፋለች ። በውድድሩ ላይ የተሳተፉት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ፣አትሌት ፅጌ...

የፓሪስ እና ሮተርዳም ማራቶን

የፓሪስ ማራቶን በሴቶች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አሸንፏል ። አትሌት በዳቱ ሂርጳ በ 2 :20.45 በመግባት በአንደኝነት ፣አትሌት ደራ ዲዳ 2: 20.49 በመግባት ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አሸንፏል ። በሌላ ዜና የሮተርዳ ማራቶን በሴቶች አትሌት አሚናት...

የአትሌቲክሱ ውይይት የወፍ በረር ትዝብቴ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትናንት ቅዳሜ ከአትሌቲክስ አሰልጣኞች እና ባለሞያዎች ጋር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሁለት አንኳር ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፤የአትሌቲክስ አሰልጣኞች መሰፈርት(Standard) እና በብሄራዊ ቡድን አትሌቶችና አሰልጣኞች ምርጫ መሰፈርት(Standard) ዙሪያ የከረሙ ጥናቶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል...

አርሰናል ሪያል ማድሪድን 3 ለ ዐ አሸነፈ

በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ መርሃ ግብር አርሰናል ሪያል ማድሪድን 3 ለ 0 አሸንፏል። መድፈኞቹን አሸናፊ ያደረጉ ጎሎችን ዴክላን ራይስ (2) እና ሚኬል ሜሪኖ በ2ኛው አጋማሽ አስቆጥረዋል። ካማቪንጋ በሪያል ማድሪድ በኩል በጨዋታው መጠናቀቂያ በ2 ቢጫ ከሜዳ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች