ቅኝት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሩሲያ ጉዞና አንድምታው

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በአለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ሩሲያ አቅንተዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፑቲን ጋር ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚውል የጋራ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ ለማልማት ስምምነቶች ስለመፈረማቸውም ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር እና የሩሲያው ፕሬዚዳንት ውይይት...

የኤሌክትሮኒክስ አቤቱታ አቀራረብ እና ሙግት መመሪያ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለጉዳዮች ፍርድ ቤት በአካል መቅረብ ሳይስፈልጋቸው፣ በተፈቀደላቸው የኤሌክትሮኒክ ስርዓቶች በመጠቀም፣ ባሉበት ሆነው በማንኛውም ጊዜ አቤቱታም ሆኑ ሌሎች ሰነዶችን ለፍርድ ቤት እንዲያቀርቡ እና በሙግት ሂደቱም እንዲሳተፉ የሚያስችላቸው የኤሌክትሮኒክ አቤቱታ አቀራረብ እና...

በሚኒስትር ማዕረግ የኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሯ እናትአለም መለስ ማናቸው?

ተወዳጅ ሚድያ እና ኮምዩኒኬሽን ፣ መዝገበ-አእምሮ ( የአማርኛ ኢንሳይክሎፒዲያ ) ፕሮጀክቱ ለአገር የሠሩ ሰዎችን ታሪክ እየሰነደ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ታሪክ በዲጂታል ሚድያዎች ፣በመፅሀፍ፣በድምፅ ትረካና በሌሎችም መንገዶች እየቀረበ እንደሆነ ይታወቃል። ባለፉት 4 ዓመት ከ 5...

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና፣ የግዕዝ ጣጣ፣ የሰላም ጉባኤ

የትምሕርት ሚንስቴር እንዳስታወቀዉ ፈተናዉን ከወሰዱት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ያለፉት 8.4 ከመቶ ብቻ ናቸዉ።በሌላ አባባል ከ91 ከመቶ የሚበልጡት ተፈታኞች ወድቀዋል።የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ዉጤት፣ አማራ ክልል የግዕዝ ቋንቋን ለማስተማር ማቀዱና አዲስ አበባ የተደረገዉን...

አደራ ጠባቂው የሚድሮኩ ወንድም ጀማል !

ሚድሮክ የሚለውን ስም ሁላችንም እናውቀዋለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማራበት መስክ አለ ማለት ያዳግታል። በሰማይም በየብስም በባህርም የሚሰሩ ስራዎች ላይ ሼህ አልአሙዲን አሉ፣ እሳቸው ካሉ ሚድሮክ አለ፣ ሚድሮክ ካለ ከ 74000 በላይ ሰራተኞችና ከነሱ ጀርባ ደግሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች