Featured

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ነገ መደበኛ ስብሰባዉን እንደሚያካሂድ ገለጸ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ ጥቅምት 18 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሚገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ይካሂዳል፡፡ በዚህ መደበኛ...

ቅዱስ ሲኖዶስ ለትግራይ አባቶች፣ ካህናትና ምዕመናን የሰላም ጥሪ አቀረበ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ።በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራው፣ የሐዋርያት መንበር ወራሽ የሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ “ወይኩን ጉባኤ ሊቃነ ኤጴስ ቆጶሳት ወኤጲስ ቆጶሳት ክልዔተ ጊዜ...

የመኒ-ኢትዮጵያዊቷ ሞዴል ከ5 ዓመት እስር በኃላ ተለቀቀች

የየመን ሑቲ አማፂ ለ5 ዓመታት በእስር ላይ ያቆያት የመኒ-ኢትዮጵያዊት ሞዴል እንቲሳር አል-ሐማዲን መለቀቋን ጠበቃዋና የፀጥታ ምንጮች መናገራቸውን የፈረንሳዩ ዜና አገልግሎት ኤ.ኤፍ.ፒ ዘገበ። ከኢትዮጵያዊት እናትና ከየመናዊ አባት የተወለደችው የ23 ዓመቷ እንቲሳር አል-ሐማዲ፣ በየካቲት 2013 ዓ.ም በሰነዓ...

ከፍተኛ ዕዳ ካለባቸው 10 ሀገራት ኢትዮጵያ ሰባተኛ ደረጃን ይዛለች

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ከፍተኛ ዕዳ ያለባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር በጥቅምት 2025 መረጃ መሠረት ይፋ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በ1.59 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ሰባተኛ ደረጃን ይዛለች። ዝርዝሩ በ6.89 ቢሊዮን ዶላር በሚጠጋ ዕዳ በአንደኛ ደረጃ በምትገኘው ግብጽ...

በሶፍዑመር ዋሻ ላይ የተዘረጋው የባቡር መሥመር ስኬታማ የሙከራ ሥራ ተከናውኖበታል

በሀገር ውስጥ አቅም ለመጀመሪያ ጊዜ በሶፍዑመር ዋሻ ላይ የተዘረጋው የባቡር መሥመር ስኬታማ የሙከራ ሥራ የተከናወነበት መሆኑን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ህሊና በላቸው በብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና ኢንቨስትመንት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች